CREDIT SERVICES
- የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ( የዋስ እና የተበዳሪ ዋና እና 2 ኮፒ ) ።
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የዋና ምዝገባ ፍቃድ ፣ የቲን ሰርተፍኬት። ኮፒ።
- ዋስትናው መኪና ከሆነ ኦሪጅናል ሊብሬ እና ኮፒ፣ የኢንሹራንስ ውል የሻንሲ፣ የሞተር ቁጥር የመኪናው ግምት የያዘ ሰንጠረዥ ኮፒ፣ በተጨማሪም ኢንሹራንሱ በባለንብረቱና በንስር ስም መሆን አለበት እንዲሁም ( ተቋሙ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ያግዳል )።
- ዋስትናው ቤት ከሆነ ኦሪጅናል ካርታ እና ኮፒ እንዲሁም ( ተቋሙ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ያግዳል )።
- ለቤት ስራ ብድር ከሆነ ኦርጅናል ካርታ እና ፕላን፣ የኢንሹራንስ ውል እንዲሁም የግንባታ ፍቃድ።
- በኮንትራክተር ስራ ላይ ላሉ የመስሪያ ቦታው ኪራይ ከሆነ የቤት ኪራይ ውል ኮፒ እና የስራ ኮንትርት ውል ኮፒ የቤት ኪራይ ውል ኮፒ እና የስራ ኮንትራት ውል ኮፒ ።
- ገቢና ወጪ የሚያሳይ የባንክ ስቴትመንት ።
- ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደረስኝና ክሊራንስ።
- ለመኪና መግዣ ብድር ከሆነ የዋጋ ማቅረቢያ ( ፕሮፎርማ ) ።
- የጋብቻ ሁኔታ የዋስ እና የተበዳሪ ( ያላገባ ሰርተፍኬት ወይም የጋብቻ ሰርተፍኬት ) ኮፒ እና የቲን ሰርተፍኬት ።
- (6) ፎቶ ግራፍ ።
- ተበዳሪው እና ዋስ እንዲሁም የሁለቱም የትዳር አጋሮች ካሉ የተቋሙ ውሎች ላይ መፈረም ይኖርባቸዋል ።
Loan Application Form ( የብድር መጠየቂያ ቅጽ )
Nisir Loan Products
Small and Medium Enterprises ( SME ) Loan
Micro Business Loan
Housing Loan
Car Loan
Bridge Loan
Entrepreneurship Loan
Consumption Loan
Nisir A Treasure For All (ንስር የሁላችን ሃብት!) We Seek And Encourage Innovation, Responsiveness, Passion, And Excellent Customer Service.
Small And Medium Enterprises (SME) Loan
Our main loan product is designed for a business engaged in small and medium enterprises. There are suitable alternative repayment modalities. Loan size is to be determined based on the cash flow-generating capacities of the client’s businesses.
Business Development Micro loan
The loan is provided for micro businesses to upgrade their business the amount of the loan is up to 50,000 and the maximum loan period is one year and six months.
Specific Purpose Loan
It is a kind of business loan designed for borrowers who want to repay the loan once in 3 months. The size of the loan depends on the client’s business cash flow status.
Personal consumption loan
The Purpose Of This Loan Is To Finance Salaried or Income Earner Individuals To Fulfil Their Personal Needs Such As Asset Acquisition and School Fee…Etc. Currently, We Provide Up To Birr 200,000 And The Maximum Loan Period Is One Year.