FAQ

1. የታደሰ የነዋሪነት መታወቂያ ( የዋስ እና የተበዳሪ ዋና እና 2 ኮፒ ) ።
2. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የዋና ምዝገባ ፍቃድ ፣ የቲን ሰርተፍኬት። ኮፒ።
3. ዋስትናው መኪና ከሆነ ኦሪጅናል ሊብሬ እና ኮፒ፣ የኢንሹራንስ ውል የሻንሲ፣ የሞተር ቁጥር የመኪናው ግምት የያዘ ሰንጠረዥ ኮፒ፣ በተጨማሪም ኢንሹራንሱ በባለንብረቱና በንስር ስም መሆን አለበት እንዲሁም ( ተቋሙ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ያግዳል )።
4. ዋስትናው ቤት ከሆነ ኦሪጅናል ካርታ እና ኮፒ እንዲሁም ( ተቋሙ እንዳይሸጥ እንዳይለወጥ ያግዳል )።
5. ለቤት ስራ ብድር ከሆነ ኦርጅናል ካርታ እና ፕላን፣ የኢንሹራንስ ውል እንዲሁም የግንባታ ፍቃድ።
6. በኮንትራክተር ስራ ላይ ላሉ የመስሪያ ቦታው ኪራይ ከሆነ የቤት ኪራይ ውል ኮፒ እና የስራ ኮንትርት ውል ኮፒ የቤት ኪራይ ውል ኮፒ እና የስራ ኮንትራት ውል ኮፒ ።
7. ገቢና ወጪ የሚያሳይ የባንክ ስቴትመንት ።
8. ከገቢዎች ግብር የተከፈለበት ደረስኝና ክሊራንስ።
9. ለመኪና መግዣ ብድር ከሆነ የዋጋ ማቅረቢያ ( ፕሮፎርማ ) ።
10. የጋብቻ ሁኔታ የዋስ እና የተበዳሪ ( ያላገባ ሰርተፍኬት ወይም የጋብቻ ሰርተፍኬት ) ኮፒ እና የቲን ሰርተፍኬት ።
11. (6) ፎቶ ግራፍ ።
12. ተበዳሪው እና ዋስ እንዲሁም የሁለቱም የትዳር አጋሮች ካሉ የተቋሙ ውሎች ላይ መፈረም ይኖርባቸዋል ።